የተፈናቃዮች ቁጥር መጨመር15 መጋቢት 2003ሐሙስ፣ መጋቢት 15 2003ባለፈው የጎርጎሮሳውያን ዓመት ከየመኖሪያው የተፈናቀለው ሰው ቁጥር ከሀያ ሰባት ሚልዮን መብለጡን ጉዳዩን የሚከታተሉ ድርጅቶች አስታወቁ።https://p.dw.com/p/RCInምስል APማስታወቂያ የኖርዌይ የስደተኞች ጉዳይ መስሪያ ቤት የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በጋራ እንዳስታወቁት፡ ባለፉት አስር ዓመታት ውስጥ ያለፈው ዓመት ያህል ህዝብ ተፈናቅሎ አያውቅም። ጦርነት፡ ረሀብ እና ሌሎች የተፈጥሮ አደጋዎች ካፈናቀሉት ህዝብ አብዛኛው የሱዳን፡ የኮንጎ ዴሞክራቲክ ሬፑብሊክ እና የሶማልያ ዜጋ ነው። አለማየሁ ኢያሱ አርያም ተክሌ