የተጠናቀቀዉ የቦሊቪያ ፕሬዝደንትና የርሃብ አድማ7 ሚያዝያ 2001ረቡዕ፣ ሚያዝያ 7 2001የፖለቲካ እስረኞች ትኩረት ሲሹ ይህን ያደርጋሉ፤ ተቃዋሚ ቡድኖችም እንዲሁ መዉጫ መንገድ ሲፈልጉ ዘዴዉን ይጠቀማሉ።https://p.dw.com/p/HXjNሞራሌስ በ2006ቱ ምርጫምስል APማስታወቂያ አንድ አገርን የሚመራ ፕሬዝደንት ግን የስልጣን ዘመኑን ለማራዘም የረሃብ አድማ ያዉም በቤተ መንግስቱ ደጃፍ ፍራሽ ዘርግቶ ሲያደርገዉ ይህ የመጀመሪያ ነዉ። የቦሊቪያ ፕሬዝደንት የልባቸዉ ሲደርስ ከአምስት ቀናት በኋላ ያቆሙትን የርሃብ አድማ ይመለከታል የይልማ ኃይለሚካኤል ዘገባ ከበርሊን።