የተገልጋዮች ቅሬታና የኢትዮ-ቴሌኮም ማብራሪያ
ሐሙስ፣ መስከረም 16 2006ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ቴሌ፣ በተለያዩ የሥነ-ቴክኒክ ደረጃዎች የሚሰጠው የኢንተርኔትና የተንቀሳቃሽ ስልክ አገልግሎት በተደጋጋሚናለረጅም ጊዜያት በመቆራረጡ ታላላቅ የንግድ ኩባናያዎችና የግል ደንበኞች ቅሬታቸውን መግለጸቻው አልቀረም ። ይህን በተመለከተም በዚህ ክፍለ ጊዜ ያቀረብነው ዘገባ ነበረ። ለስልክ አገልግሎት መቆራረጥ ምክንያቱ ምን ይሆን?መፍትኄውስ፤ ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር፤ የኢትዮ ቴሌኮም የህዝብ ግንኑነት ኃላፊ፣ አቶ አብዱልራሒም አህመድን አነጋጋግሯል፤
ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር
ተክሌ የኋላ