የተወካዮች ምክር ቤት ዉይይት4 መጋቢት 2004ማክሰኞ፣ መጋቢት 4 2004ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ የአገሪቱን የመገናኛና መጓጓዣ የሰባት ወራት የሥራ ሂደትና አፈፃፀም ዘገባ ቀረበ። በዘገባዉ ለመስራትና ለማደስ ከታቀደዉ ከ10ሺ ኪሎሜትር በላይ መንገድ መሠራቱ ሲገለፅ እቅዱን ለማሳካት ጥረቱም መቀጠሉ ተገልጿል።https://p.dw.com/p/14K45ምስል DWማስታወቂያ ምክር ቤቱ ከግማሽ ዓመት የወር እረፍት በኋላ ባካሄደዉ 18ኛ መደበኛ ስብሰባዉ በኢትዮጵያ የሚታዩ የመጓጓዣ ችግሮችን በማንሳትም ተወያይቷል። ታደሰ እንግዳዉ ሸዋዬ ለገሠ ነጋሽ መሐመድ