የተቃዉሞ ሰልፍ በዲሲ 30 ሚያዝያ 2004ማክሰኞ፣ ሚያዝያ 30 2004በትናንትናዉ እለት በአሜሪካ የዉጭ ጉዳይ ሚ/ር በር ላይ ኢትዮጵያዉያን እና ኢትዮጵያ አሜሪካዉያን የተቃዉሞ ሰልፍ አደረጉ።https://p.dw.com/p/14rvUምስል picture alliance / landovማስታወቂያ በትናንትናዉ እለት በአሜሪካ የዉጭ ጉዳይ ሚ/ር በር ላይ ኢትዮጵያዉያን እና ኢትዮጵያ አሜሪካዉያን የተቃዉሞ ሰልፍ አደረጉ። ይኸዉ ሰልፍ የኢትዮጵያ መንግስት በህዝብ ላይ ያደርሳል ያለዉን የሰብአዊ መብት ጥሰቶች በመዘርዘር አሜሪካ በኢትዮጵያ መንግስት ላይ ከፍተኛ ጫና እንዲፈጥር ጠይቆአል። አበበ ፈለቀ አዜብ ታደሰ ሸዋዬ ለገሰ