ሳይንስአፍሪቃየተሸላሚዎቹ ወጣቶች ሥራ To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoሳይንስአፍሪቃLidet Abebe28 ሚያዝያ 2014ዓርብ፣ ሚያዝያ 28 2014የዛሬው የወጣቶች ዓለም ዝግጅት ግብርናን በማዘመን ዘርፍ ኢትዮጵያን ወክለው የተወዳደሩ እና ያሸነፉ የአራት ወጣቶችን ስራ ያስቃኘናል። ወጣቶቹ እንዴት ነው ግብርናውን ማዘመን የሚሹት? ኬንያ ላይ በተዘጋጀው ውድድር ላይስ ምን ይዘው ቀረቡ? https://p.dw.com/p/4Auo5ማስታወቂያ