የተመድ የፀረ ረሀብ ትግል ዘገባ22 መስከረም 2006ረቡዕ፣ መስከረም 22 2006የተመድ እአአ በ 2015 ዓም በዓለም ድህነትን እና የረሀብተኛውን ቁጥር በግማሽ ለመቀነስ ያወጣው ዕቅድ ገሀድ ሊሆን እንደማይችል ትናንት በሮም ኢጣልያ የወጣው የተመ የምግብ እና የእርሻ ድርጅት ፋኦ ዘገባ አስታወቀ።https://p.dw.com/p/19szIምስል DW/A. Stahlማስታወቂያ በዘገባው መሠረት፣ የረሀብተኛው ቁጥር ባለፉት ሁለት ዓመታት ውስጥ በ26 ሚልዮን ቢቀንስም፣ ችግሩ በተለይ በአዳጊዎቹ የአፍሪቃና የደቡብ እሥያ ሀገራት አሳሳቢ ነው። ማርኩስ ሊውቴከ ይልማ ኃይለ ሚካኤል ሂሩት መለሰ