የብሪታኒያ የልማት ሚኒስትር የኢትዮጵያ ጉብኝት
ሰኞ፣ ጳጉሜን 1 2002ማስታወቂያ
ሚኒስትሩ በዚሁ ጉብኝታቸው የኢትዮጵያውን ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ መለስ ዜናውንና ሌሎች የመንግስት ባለሥልጣናትን ያነጋገሩ ሲሆን በብሪታኒያ ዕርዳታ የተከናወኑ የልማት ስራዎችንም ተዘዋውረው ተመልክተዋል ። ሚኒስትሩ በኢትዮጵያ ቆይታቸው በአንድ የገጠር መንደር ውስጥ በአንድ ቤተሰብ መኖሪያ ቤት አንድ ለሊት ማሳለፋቸውን ጌታቸው ተድላ ዘግቧል ። በጉብኝታቸው ማጠቃለያ ላይም ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል ። ጋዜጣዊ መግለጫውን የተከታተለው ጌታቸው ተድላ ተከታዪን ዘገባ ልኮልናል ።
ጌታቸው ተድላ
ሂሩት መለሰ