የብሪታኒያ ልገሳ እና ዚምባቡዌ6 ጥቅምት 2002ዓርብ፣ ጥቅምት 6 2002የብሪታንያ መንግስት ለዚምባቡዌ አንድ መቶ ሚሊዮን ዶላር ማለትም 61ሚሊዮን ፓዉንድ ርዳታ እንደሚሰጥ ትናንት አስታወቀ።https://p.dw.com/p/K8M3የጥምር መንግስት ዉልምስል APማስታወቂያ ብሪታኒያ ለረዥም ዓመታት ዚምባቡዌ ላይ ማዕቀብ ጥላ ቆይታለች። አሁን እጇን የተፈታዉ በፕሬዝደንት ሙጋቤና በጠቅላይ ሚኒስትር ሻንጊራይ ፓርቲዎች የተመሠረተዉ የጣምራ መንግስት ዉቼት እንዲያመጣ ለማበረታታት እንደሆነ ይነገራል። ድልነሳ ጌታነህ/ሸዋዬ ለገሠ ነጋሽ መሐመድ