የቤተ-እስራኤላውያን ህይወት በእስራኤል
ሰኞ፣ ጥቅምት 27 2004ማስታወቂያ
እስራኤል ከሄዱ ከሚገኙ አገራት ይሁዲዎች የኑሮ ሁኔታ ጋር በንፅፅር በቀረበው በዚህ ዘገባ መሰረት ችግሩ በተለይ ባለፉት አስር ዓመታት ውስጥ ተባብሷል ። እንደ ዘገባው ከቤተ እስራኤላውያን ህፃናት 65 በመቶው የድህነት ህይወት ነው የሚገፉት l። በአሁኑ ጊዜም የቤተ እስራኤላውያን ስራ አጦች ቁጥር ከፍተኛ ነው ። ይህንኑ ዘገባ መነሻ በማድረግ የሃይፋ እስራኤል ዘጋቢያችንን ግርማው አሻግሪን ስቱድዮ ከመግባቴ በፊት በስልክ አነጋግሬዋለሁ ግርማው የችግሩን ምክንያት በማብራራት ይጀምራል ።
ግርማው አሻግሪ
ሂሩት መለሰ
አርያም ተከሌ