የቤርሉስኮኒ የእስራት ቅጣት ብይን
ማክሰኞ፣ ሰኔ 18 2005ማስታወቂያ
ላይ ግፊት አሳርፈዋል በሚል በተመሠረቱባቸው ሁለት ክሶች ፍርድ ቤት በሰባት ዓመት እስራት እንዲቀጡ እና ከመጪዎቹ የመፀው ወራትም በኋላ የመንግሥት ሥልጣን እንዳይዙ በይኖዋል።
ስለብይኑ አተረጓጎም እና ቤርሉስኮኒ እና የኢጣልያ ሕዝብ በብይኑ አኳያ ስላሰሙት አስተያየት የሮሙን ወኪላችንን ተኽልዝጊ ገብረየሱስን ስቱዲዮ ከመግባቴ በፊት በስልክ አነጋግሬው ነበር።
ተኽልዝጊ ገብረየሱስ
አርያም ተክሌ
ሸዋዬ ለገሠ