የባላአደራ ምክር ቤት መግለጫ
ረቡዕ፣ ሐምሌ 3 2011ማስታወቂያ
የአዲስ አበባ ባላደራ ምክር ቤት የተባለዉ ስብስብ ባለፈዉ ሰኔ 15 አዲስ አበባና ባሕርዳር ዉስጥ ከደረሰዉ የባለስልጣናት ግድያ በኋላ መሪዎቹና አባላቱ መታሰራቸዉን አስታወቀ።የምክር ቤቱ መሪዎች ዛሬ በሰጡት መግለጫ «የሕሊና እስረኞች» ያሏቸዉ ባልደረቦቻቸዉ እንዲፈቱ ጠይቀዋል።የኢትዮጵያ ገዢ ፓርቲ ኢሕአዴግ ሥለ አዲስ አበባ የሚያሰራጨዉን መግለጫም «ተንኳሽና ኢ-ዴሞክራሲያዊ» በማለት ተቃዉመዉታል።
ሰለሞን ሙጬ
ነጋሽ መሐመድ
ሸዋዬ ለገሰ