የባለርዕይ የወጣቶች ማህበር እና ዓላማው1 ጥቅምት 2005ሐሙስ፣ ጥቅምት 1 2005ባለርዕይ የወጣቶች ማህበር በኢትዮጵያ የሚታዩ የወጣቶች ማህበራዊና ፖለቲካዊ ችግሮች መፍትሔ እንዲያገኙ መንግሥት፤ የተቃዋሚ ፓርቲዎች እና መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች የበኩላቸውን ድርሻ እንዲያበረክቱ ጠየቀ።https://p.dw.com/p/16ODuምስል picture-alliance/ dpaማስታወቂያ ወኪላችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ያነጋገራቸው ከጥቂት ቀናት በፊት ስብሰባ ያካሄደው የማህበሩ ምክር ቤት አመራር አባላት እንደገለጹት፡ ማህበሩ በተለይ ኢትዮጵያዊ አንድነትን የመገንባት ዓላማ አንግቦ ነው የተነሳው ። ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር አርያም ተክሌ