የባህር ዳሩ የአፍሪቃ ፀጥታ ጉባዔ ውይይት10 ሚያዝያ 2008ሰኞ፣ ሚያዝያ 10 2008በባህር ዳር ከተማ ባለፈው የሳምንት መጨረሻ የተካሄደው የጣና መድረክ የተባለው ጉባዔ ለአፍሪቃ የፀጥታ ጉዳዮች ትኩረት በመስጠት መከረ።https://p.dw.com/p/1IXuVምስል DW/Y. Gebreegziabherማስታወቂያ[No title]To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audio ይኸው የተለያዩ አፍሪቃውያን መሪዎች፣ ምሁራን እና የፀጥታ ድርጅቶች ጠበብት የተሳተፉበት አምስተኛው የፀጥታ ጉባዔ በአፍሪቃ የሚነሱ ውዝግቦችን ማስወገድ እና የአህጉሩን ሰላም እና ፀጥታ ማረጋገጥ በሚቻልበት ጉዳይ ላይ በቀረቡ የተለያዩ ጥናታዊ ጽሑፎች ላይ ውይይት አካሂዶዋል። ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር አርያም ተክሌ ነጋሽ መሀመድ