የባህረ ሰላጤዉ አካባቢ አገራት እና የአልቃይዳ ዛቻ30 ታኅሣሥ 2002ዓርብ፣ ታኅሣሥ 30 2002የሶማልያ የባህር ወንበዴዎች በአካባቢዉ የሚንቀሳቀሱ መርከቦች ላይ የሚያደረጉት ጠለፋ አለም፣ መላ ያታለት እንደኖን ቀጥሎአል።https://p.dw.com/p/LOzxምስል APማስታወቂያበትናንትናዉ እለት የወጣዉ የአጃንስ ፍራንስፍሪስ ዘገባ እንደሚያስረዳዉ ስማቸዉ እንዳይጠቀስ የፈለጉ የኩየት የደህንነት መረጃዎችን በዋቢነት የያዘዉ አልቆበስ የዜና አዉታር፣ አልቃይዳ በጥቂት ወራት ዉስጥ በባህር ሰላጤዉ በሚንቀሳቀሱ መርከቦች ላይ ከፋ ያለ ጥቃት ያደርሳል የሚል ስጋት መኖሩን፣ ምዕራባዉያን የመረጃ ምንጮችን በመጥቀስ አስታዉቋል። ነብዩ ሲራክ፣ አዜብ ታደሰነጋሽ መሃመድ