የቡድን 8 ጉባኤ ፍፃሜ3 ሐምሌ 2001ዓርብ፣ ሐምሌ 3 2001የአስተናጋጂዋ ሀገር የኢጣልያ ጠ/ሚንስትር ሲልቪዮ ቤርሉስኮኒ፣ በመጨረሻ አጠቃላይ ጋዜጣዊ መግለጫ ስጥተዋልhttps://p.dw.com/p/IlDSየቡድን 8 ጉባኤ ፍፃሜምስል APማስታወቂያበመካከለኛው ኢጣልያ በላ አኩዊላ ከተማ ሲካሄድ የሰነበተው 35ኛው የቡድን 8 አገሮች የመሪዎች ጉባዔ ዛሬ ከቀትር በኋላ ተደምድሟል። የአስተናጋጂዋ ሀገር የኢጣልያ ጠ/ሚንስትር ሲልቪዮ ቤርሉስኮኒ፣ በመጨረሻ አጠቃላይ ጋዜጣዊ መግለጫ ስጥተዋል። ተኽለእግዚእ ገ/የሱስ ተከታትሎታል። ተኽለእግዚእ ገ/የሱስ ተክሌ የኋላ ነጋሽ መሐመድ ►◄