ፖለቲካአፍሪቃየቡድን ሰባት ሀገራት በአፍሪካ መዋዕለ-ንዋይ እና መሠረተ-ልማት ለማስፋፋት ቃል ገቡTo play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoፖለቲካአፍሪቃEshete Bekele10 ሰኔ 2016ሰኞ፣ ሰኔ 10 2016በኢንዱስትሪ የበለጸጉት የቡድን ሰባት ሀገራት ኢትዮጵያን ጨምሮ በሰባት ሀገራት ተግባራዊ የሚደረግ “ኢነርጂ ለአፍሪካ ዕድገት” የተሰኘ መርሐ-ግብር እንደሚጀምሩ ገልጸዋል። “በጠንካራ የአፍሪካ ሀገራት ባለቤትነት” ተግባራዊ ይደረጋል የተባለው ዕቅድ “ዘላቂ፣ የማይበገር እና አካታች ዕድገት እና የኤኮኖሚ ልማት” ለመፍጠር ውጥን አለው። ባለፈው ሣምንት የተካሔደው የቡድን ሰባት ስብሰባ ከአፍሪካ ወደ አውሮፓ የሚደረግ ስደት ላይ ጭምር መክሯልhttps://p.dw.com/p/4h9qDማስታወቂያ