የቅዱስ ሲኖዶስ መግለጫ እና አስተያየት
ማክሰኞ፣ ጥቅምት 12 2006ማስታወቂያ
በጉባዔው ለችግሮቹ መፍትሔ ለማፈላለግ የተደረሰውን ስምምነት አስመልክቶ ቅዱስ ሲኖዶሱ በፓትሪያርኩ ሰብሳቢነት ዛሬ ጠዋት ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል። ከቤተ ክርስትያኒቱ ምሁራን አንዱ የሆኑት በቅድሥት ሥላሤ መንፈሣዊ ኮሌጅ የሚያገለግሉት ሊቀ ማዕምራን መምህር ደጉ ዓለም ጉባዔው ያሳለፋቸው ውሳኔዎች መልካም መሆናቸውን ቢናገሩም፣ በተግባር መተርጎማቸውን እንደሚጠራጠሩት ገልጸዋል ።
ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ
አርያም ተክሌ
ሂሩት መለሰ