የሽብር ጥቃት በስደተኞች ላይ የደቀነዉ ተፅኖ7 ኅዳር 2008ማክሰኞ፣ ኅዳር 7 2008ከፓሪሱን ጥቃት በኋላ አሸባሪዎች ስደተኛ መስለዉ ወደ አዉሮጳ ይገባሉ የሚለዉ ሥጋት እየጎላ መጥቶአል።https://p.dw.com/p/1H7Pkምስል DW/M. Ebrahimiማስታወቂያየሽብር ጥቃት በስደተኞች ላይ የደቀነዉ ተፅኖTo play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audio የዛሬዉ አዉሮጳና ጀርመን ዝግጅት የፓሪሱ ጥቃት በአዉሮጳ ኅብረት አባል ሀገራትና ወደ አዉሮጳ በገቡና በሚገቡ ስደተኞች ላይ ያመጣዉን ተፅኖ ይቃኛል። የብረስልሱ ወኪላችን ገበያዉ ንጉሴ አጠናቅሮታል። ገበያዉ ንጉሴ አዜብ ታደሰ