የሶማልያ የሽግግር መንግስት ጊዚያዊ ሁኔታ5 ሰኔ 2002ቅዳሜ፣ ሰኔ 5 2002የሶማልያ የሽግግር መንግስት መከላከያ ሚንስትር ስልጣናቸውን ለቀቁ። በአክራሪ ሙስሊሞች አንጻር የሚካሄደውን ትግል የሚመሩት እና የሽግግሩ መንግስትhttps://p.dw.com/p/NpAhሞቃዲሾምስል Bettina Rühlማስታወቂያፕሬዚደንት ሼክ ሻሪፍ ሼክ አህመድ የቅርብ ተባባሪ የሆኑት መከላከያ ሚንስትር ሰይድ መንግስት በሀገሪቱ ሰላም ማውረድ ባለመቻሉ ስልጣናቸውን መልቀቃቸውን ገልጸዋል። ከርሳቸው ጋር ሌሎች ሁለት ሚንስትሮችም በገዛ ፈቃዳቸው ከስልጣናቸው ተሰናብተዋል። አርያም ተክሌ