የሶማልያ ውዝግብና መዘዙ27 መጋቢት 2000ቅዳሜ፣ መጋቢት 27 2000ሶማልያ አሁንም ያልተረጋጋችበት ሁኔታ ሲቭሉን ህዝቧን ለስደት እንደዳረገው ይገኛል። የሶማልያን ቀውስ በሲቭሉ ህዝብ ላይ ያስከተለውን ችግር በመጠኑ ለማቃለል በማሰብ ኬንያ ከዚችው ሀገር ጋር የሚያዋስናትንና ከአንድ ዓመት በፊት ዘግታው የነበረውን ድንበርዋን ከጥቂት ቀናት በፊት ከፍታለች።https://p.dw.com/p/E0Z7የሶማልያ ስደተኞችምስል APማስታወቂያ