የሶማሊያ ጥሪና ኢትዮጵያ16 ሰኔ 2001ማክሰኞ፣ ሰኔ 16 2001በታጣቂና ሸማቂዎች የተወጠረችዉ የሶማሊያ የሽግግር መንግስት ለጎረቤት አገራት የድረሱልኝ ጥሪ ባሰማበት በዚህ ወቅት ኢትዮጵያ በጉዳዩ እያሰበችበት መሆኑን ዶቼ ቬለ ያነጋገራቸዉ የመንግስት ቃል አቀባይ አስረድተዋል።https://p.dw.com/p/IWhcታጣቂ ሚሊሺያምስል APማስታወቂያየአፍሪቃ ህብረት ወደሶማሊያ የሚገባ ተጨማሪ የዉጪ ኃይል እየጠየቀ ሲሆን ኬንያ ዝም ብላ እንደማታይ ተናግራለች። የሶማሊያ ታጣቂዎች ግን የዉጪ ኃይል ምድራችንን መርገጥ የለበትም በሚለዉ አቋማቸዉ አሁንም ፀንተዋል። ታደሰ እንግዳዉ/ሸዋዬ ለገሠ ሂሩት መለሰ