የሶማሊያ ድርቅ፤ የአሜሪካ ማዕበቅና አሸባብ29 ሐምሌ 2003ዓርብ፣ ሐምሌ 29 2003የአሜሪካ ዉጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት ኃላፊዎች ትናንት በዓለም ዙሪያ በሚገኙ ኤምባሲዎቻቸዉ በምስራቅ አፍሪቃ ድርቅ ላይ በሰጡት መግለጫ፤https://p.dw.com/p/ReTwምስል dapdማስታወቂያ መቃዲሾን ጨምሮ በሶማሊያ ዋና ዋና ከተሞች ረሃብ መጀመሩን ገለጹ። በድርቅ ለተጎዳዉ ሕዝብ ሰብዓዊ ርዳታ ለማዳረስ እንቅፋት በፈጠረዉ አሸባብ ላይም ሁሉን አቀፍ ማዕቀብ አገራቸዉ አሜሪካ መጣሏንም አስታዉቀዋል። በአሜሪካን ኤምባሲ በቴሌ ጉባኤዉ ላይ የተሳተፈዉ የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ዘገባ አድርሶናል። ታደሰ እንግዳዉ ሸዋዬ ለገሠ አርያም ተክሌ