የሶማሊያ ሰላም ጉባኤ በአዲስ አበባ22 ነሐሴ 2005ረቡዕ፣ ነሐሴ 22 2005አዲስ አበባ ላይ የሶማሊያን ወቅታዊ ሁኔታ የሚመለከት ጉባኤ ተካሄደ።https://p.dw.com/p/19Y7Vምስል APማስታወቂያ በጉባኤ የሶማሊያ መንግስት ተጠሪዎች፣ ምሁራን እንዲሁም ከማኅበረሰቡ የተዉጣጡ አባላትና ባለሙያዎች በአፍሪቃ አዳራሽ በሀገሪቱ ጉዳይ ላይ ለሶስት ተከታታይ ቀናት ተወያይተዋል። ለቀጣይ ሶስት ዓመታት ምርጫና ሕገ መንግስቱ የሚረቀቅበት ሁኔታም በዉይይቱ ከፍተኛ ትኩረት እንደተሰጠዉ ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ በላከዉ ዘገባ ጠቅሷል። ጌታቸዉ ተድላ ኃ/ጊዮርጊስ ሸዋዬ ለገሠ አርያም ተክሌ