የሶማሊያን አስተዳደር የተመለከተዉ ጉባኤ13 ጥቅምት 2007ሐሙስ፣ ጥቅምት 13 2007ለሶማሊያ ቋሚ ፌደራላዊ የመንግሥት አወቃቀር ይበጃል ወይስ አይበጅም በሚል የሚወያይ ጉባኤ አዲስ አበባ ላይ በአፍሪቃ አዳራሽ በመካሄድ ላይ ነዉ።https://p.dw.com/p/1DbEgምስል Getachew Tedla HGማስታወቂያ በዚህ መድረክ ጉዳዩ የሚመለከታቸዉ ወገኖች በመሰባሰብ የምክክር ጉባኤዉን በዝግ ለሚቀጥሉት ለሁለት ቀናት ያካሂዳሉ። የጉባኤዉን መክፈቻ የተከታተለዉ የአዲስ አበባዉ ዘጋቢያችን ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ ተከታዩን ልኮልናል። ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ ሸዋዬ ለገሠ አርያም ተክሌ