የስፖርት ዘገባ9 ኅዳር 2006ሰኞ፣ ኅዳር 9 2006በሳምንቱ መጨረሻ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከናይጄሪያ ብሔራዊ ቡድን ጋ ባካሄደው ግጥሚያ ተሸንፏል።https://p.dw.com/p/1AKPnምስል Reutersማስታወቂያ በዚህም ምክንያት ብራዚል በሚካሄደው የዓለም የእግር ኳስ ዋንጫ ኢትዮጵያ ለመሳተፍ አልቀናትም። የሁለቱ ቡድኖች ግጥሚያ የስፖርት ዘገባው ዓብይ ትኩረት ይሆናል፤ እንዲሁም አጠቃላይ እግር ኳስ እና ሌሎች ሳምንታዊ የስፖርት ክንዋኔዎች በዘገባው ተካተዋል። ለጥንቅሩ የፓሪሷ ወኪላችን ሐይማኖት ጥሩነህ። ሐይማኖት ጥሩነህ አርያም ተክሌ