የሳዴክ አስቸኳይ ስብሰባ18 ሰኔ 2000ረቡዕ፣ ሰኔ 18 2000የዚምባብዌ ፕሬዚደንት ሮበርት ሙጋቤ የኃይልና የሽብ ር አገዛዛቸውንና ...https://p.dw.com/p/EQnmፕሬዚደንት ሮበርት ሙጋቤምስል APማስታወቂያየተቃዋሚ ወገኖችን ማ ስገደላችውን ቀጥለዋል፣ የተቃዋሚ ው ወገን መ ሪ ሞርገን ሻንጊራይንም ከፊታችን ዓርቡ ሁለተኛ ዙር ፕሬዚደንታዊ ምርጫ ም እንዲርቁ አስገድደዋል። ይህም ሙጋቤ በስልጣን ቆይተው የሽብ ር አገዛዛቸውን እንዲቀጥሉ ያስችላቸዋል ማ ለት ነው። የዚምባብዌን ቀውስ በተመ ለከተ የደቡባዊ አፍሪቃ መንግስታት መሪዎች ዛሬ አስቸኳይ ስብ ስባ ጠርተዋል።