የሳይንስና ከፍተኛ ትምሕርት መግለጫ
ሐሙስ፣ ሚያዝያ 17 2011ማስታወቂያ
የሣይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚንሥትር ካለፈው መጋቢት እስከ አኹኑ መጋቢት ወር ድረስ ያከናወናቸውን የሥራ ዕቅድ አፈጻጸም በተመለከተ ዛሬ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል። የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ሚንሥትር ፕሮፌሰር ኂሩት ወልደማርያም ከጋዜጠኞች ለቀረበላቸው ጥያቄዎችም ምላሽ ሰጥተዋል። ከፍተኛ ገንዘብ ፈሶባቸው ስለሚደረጉ ምርምሮች ተግባራዊነት፣ ሙስና እና የከፍተና ትምሕርት አግባብነት እና ጥራትን በተመለከተ ጋዜጠኞች ላቀረቡላቸው ጥያቄዎች ማብራሪያ ሰጥተዋል።
ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር
ነጋሽ መሐመድ
ማንተጋፍቶት ስለሺ