የሳውዲ ተመላሾች ዕጣ-ፋንታ4 ጥር 2006እሑድ፣ ጥር 4 2006የሳውዲ ዓረቢያ መንግስት ሕገ ወጥ ስራ ፈላጊዎች ያላቸው የውጪ ዜጎች እንዲወጡ ካዘዘ በኋላ የኢትዮጵያ መንግሥት ካለፈው ህዳር ወር እስካሁን በተለያዩ የሳውዲ ከተሞች ይኖሩ የነበሩ ከ140,000 የሚበልጡ ዜጎችን ወደ ሀገር መልሶዋል።https://p.dw.com/p/1ApAZምስል AFP/Getty Imagesማስታወቂያ የዜጎች የመመለስ ሂደት ገና አሁንም አልተጠናቀቀም። ወደ 30 ሺህ የሚሆኑም ሳውዲ ውስጥ በመጠባበቅ ላይ እንዳሉ ነው የተነገረው። የተመላሾቹ እና ገና ለመመለስ በመጠባበቅ ላይ የሚገኙት ዜጎች ሁኔታ ምን ይመስላል? የሚመለከታቸውን አወያይተናል። አርያም ተክሌ ልደት አበበ