የሳንባ ነቀርሳ ይዞታ27 የካቲት 2004ማክሰኞ፣ የካቲት 27 2004ላለፉት ስድስት ዓመታት በሳንባ ነቀርሳ ላይ በተካሄደዉ የተጠናከረ ዘመቻ በዓለም ዙሪያ ወደ910 ሺ ሰዎች ነፍስ መትረፉን የዓለም የጤና ድርጅት አመለከተ። ደቡብ አፍሪቃ በበኩሏ ለበርካቶች ምርመራዉን በማዳረስ መድሃኒት አግኝነተዉ በሽታዉንhttps://p.dw.com/p/14G4Nምስል picture alliance/dpaማስታወቂያ በቶሎ ለመከላከል እንዲቻል ተዘጋጅቻለሁ ብላለች። የጆሃንስበርግ ፀረ ሳንባ ነቀርሳ መርሃ ግብር ትኩረቱን ማዕድን ቆፋሪ ዜጎች ላይ ነዉ ያደረገዉ። እንዲያም ሆኖ ወደስድስት መቶ ሺህ ይሆናሉ የተባሉትን ማዕድን አዉጭዎችን በአጭር ጊዜ ማዳረስ እንደሚያዳግት ባለስልጣናት አመልክተዋል። ሸዋዬ ለገሠ ተክሌ የኋላ