የሳንባ ነቀርሳ ስርጭት15 መጋቢት 2000ሰኞ፣ መጋቢት 15 2000የዓለም የጤና ድርጅት የዓለም የሳንባ ነቀርሳ ቀንን ባሰበበት በዛሬዉ ዕለት በበሽታዉ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ጨምሮ መታየቱን አመልክቷል።https://p.dw.com/p/E86zሳንባ ነቀርሳ ይገታ!ምስል APማስታወቂያ ምክንያት ያለዉን ሲገልፅም አገራት በየደረጃዉ በህክምናዉና በመከላከሉ ተግባር ላይ የተሳካ ስራ ባለመስራታቸዉ መሆኑን ነዉ የጠቆመዉ።