1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሳልሳይ ወያነ ትግራይ አቤቱታ

ሰኞ፣ መስከረም 4 2013

በትግራይ ምርጫ የተሳተፈው ተቃዋሚው ሳልሳይ ወያነ ትግራይ በክልሉ ምርጫ ሂደት በተሳተፉ አባላቱና ቤተሰቦቻቸው ጭምር ማስፈራርያና የተለያዩ ጫናዎች መፈፀማቸው ገለፀ። ፓርቲው እንዳለው በቅድመ ምርጫ ሂደቱና በምርጫ ዕለቱ ከገዢው ፓርቲና አስፈፃሚ አካላት ሲፈጥሩ በነበሩ ችግሮች በምርጫ ውጤቱ ላይ አሉታዊ ጫና ፈጥሯል። 

https://p.dw.com/p/3iSBw
Äthiopien | PK Wahlkommission
ምስል DW/M. Hailesilassie

«በምርጫው የተሳተፉ አባላቶቼ እና ቤተሰቦቻቸው መጉላላት እየደረሰባቸው ነው »

በትግራይ ምርጫ የተሳተፈው ተቃዋሚው ሳልሳይ ወያነ ትግራይ በክልሉ ምርጫ ሂደት በተሳተፉ አባላቱና ቤተሰቦቻቸው ጭምር ማስፈራርያና የተለያዩ ጫናዎች መፈፀማቸው ገለፀ፡፡ ፓርቲው እንዳለው በቅድመ ምርጫ ሂደቱና በምርጫ ዕለቱ ከገዢው ፓርቲና አስፈፃሚ አካላት ሲፈጥሩ በነበሩ ችግሮች በምርጫ ውጤቱ ላይ አሉታዊ ጫና ፈጥሯል፡፡ 


ሚሊዮን ኃይለ ሥላሴ
ታምራት ዲንሳ
አዜብ ታደሠ