የሲ ዲ ዩ እና የሲ ኤስ ዩ ፓርቲዎች ተወካዮች ጥሪ23 ታኅሣሥ 2004ሰኞ፣ ታኅሣሥ 23 2004በጀርመን የህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት የእህትማማቾቹ የክርስቲያን ዲሞክራቶች ህብረት የ CDUና የክርስቲያን ሶሻል ህብረት የ CSU ፓርቲዎች ተጠሪዎች ኢትዮጵያ ውስጥ እሥራት የተፈረደባቸው ሁለቱ ስዊድናውያን ጋዜጠኞች እንዲለቀቁ የአውሮፓ ህብረት አባል ሃገራት ተፅዕኖ እንዲያደርጉ ጥሪ አቀረቡ ።https://p.dw.com/p/13d2lየጀርመን ፓርላማምስል picture-alliance/ZBማስታወቂያ በፓርላማው የተወከሉት የነዚህ ህዝብ እንደራሴዎች ቃል አቃበይ ቮልፍጋን በኤርንዘን ባለፈው ሳምንት ማብቂያ ላይ በሰጡት መግለጫ እጎአ በ 2011 ብቻ ኢትዮጵያ ውስጥ ከ 150 በላይ ሰዎች በጥርጣሬ ተይዘው መታሰራቸውንና ከመካከላቸውም ጋዜጠኞች እንደሚገኙበት አስታውቀዋል ። ይለማ ሐይለ ሚካኤል ሂሩት መለሰ ተክሌ የኋላ