የሲቪል ማኅበራትን ሁኔታ የዳሰሰ ጥናት መካሄዱ10 ታኅሣሥ 2007ዓርብ፣ ታኅሣሥ 10 2007የሲቪል ማኅበረሰቦችንና የንግድ ማኅበራትን እንዲሁም የኅብረት ሥራ ማኅበራት ኢትዮጵያ ዉስጥ የሚገኙበትን ሁኔታ የገመገመ የዳሰሳ ጥናት ቀረበ።https://p.dw.com/p/1E7Yyምስል DW/G. Tedlaማስታወቂያ ይህን መሠረት በማድረግም የአዉሮፓ ኅብረት የማኅበራዊ ተጠያቂነትን በሚመለከት ከባለ ድርሻ አካላት ተጠሪዎች ጋር ዉይይት አካሂዷል። የተካሄደዉ ጥናት ምንነትና ፋይዳዉን አስመልክቶ የኅብረቱን ተጠሪዎች ያነጋገረዉ ዘጋቢያችን ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል። ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ሸዋዬ ለገሠ ነጋሽ መሐመድ