የሱዳን በምርጫ ወቅት እና ከምርጫዉ ማግስት8 ሚያዝያ 2002ዓርብ፣ ሚያዝያ 8 2002ለአምስት ቀናት በሱዳን የተካሄደዉ ፕሪዘደንታዊ ምክር ቤታዊ እና አካባቢያዊ ምርጫ ትናንት ተጠናቆአል። ምርጫዉ ሲጀመር ብዙ ጉድለቶች የታየበት እና የተዘበራረቁ ሁኔታዎች የነበሩበት ቢሆንምhttps://p.dw.com/p/MyF6እጩ ተወዳዳሪ ሳልቫኪርምስል APማስታወቂያእንደተፈራዉ የከፋ ሁከት እና ብጥብጥ ሳይገጥመዉ መጠናቀቁ ተነግሮአል። በሌላ በኩል ምርጫዉ ፕሪዝዳንት አልበሽርን በአሸናፊነት ይዞ ይወጣል የሚል ግምት በመሰጠት ላይ ነዉ። በሱዳን ምርጫ ዙርያ የአለም አቀፉ የቀዉስ አስተንታኝ ድርጅት የአፍሪቃዉ ተጠሪን የብራስልሱ ወኪላችን ገበያዉ ንጉሴ አነጋግሮ ይህንን ዘገባ ልኮልናል ገበያዉ ንጉሴ፣ አዜብ ታደሰአርያም ተክሌ