የሰዎች ለሰዎች ድርጅት በመርሃቤቴ
ሐሙስ፣ የካቲት 13 2006ማስታወቂያ
በተለይም በጤና፤ በአካባቢ ጥበቃ፤ እንዲሁም በትምህርት ረገድ በርካታ ተግባራትን እንደሚያከናዉን የአካባቢዉ ባለስልጣን ለዶቼ ቬለ ገልጸዋል። አካባቢዉ በተፈጥሮ ሃብትም የታደለ መሆኑን አመልክተዋል። የአካባቢዉን ኅብረተሰብ አኗኗርና የተዘረጉ የልማት እንቅስቃሴዎችን በስፍራዉ ተገኝቶ የተመለከተዉ ዘጋቢያችን ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ፤ የቱሪስት መስህብ የሆነዉን በሚዳ ወረሞ ከተማ አቅራቢያ የሚገኘዉን የአቡነ መልከ መልከጼዴቅን ገዳምም በመጎብኘት ተከታዩን አጠናቅሮ ልኮልናል።
ሸዋዬ ለገሠ
ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ
አርያም ተክሌ