የሰብዓዊ መብት ይዞታ፡ ዩኤስ አሜሪካና የኤርትራ መልስ15 መጋቢት 2000ሰኞ፣ መጋቢት 15 2000የዩኤስ አሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር ከጥቂት ቀናት በፊት ባወጣው ዓመታዊ የ 2007ዓም የሰብዓዊ መብት ዘገባው ኤርትራን ግዙፍ የሰብዓዊ መበት ረገጣ ይፈጽማሉ በሚላቸው ሀገሮች ዝርዝር ውስጥ አስገብቶዋታል። ይህንኑ ያሜሪካውያን ውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት ወቀሳ ኤርትራ ባለፈው የሳምንት መጨረሻ ውድቅ አድርጋዋለች።https://p.dw.com/p/E0ZEኤርትራማስታወቂያ