የሰብአዊ መብቶች ጉባዔ ዘገባ፣24 ኅዳር 2003ዓርብ፣ ኅዳር 24 2003የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ጉባዔ ረዘም ያሉ ጊዜያት ካለፉ ወዲህ መደበኛ መግለጫውን አውጥቷል። ጌታቸው ተድላ እንደዘገበልን ፣ ኢ ሰ መ ጉ፣ ዘገባውን ያጠናቀረውምhttps://p.dw.com/p/QPNWምስል picture alliance/dpaማስታወቂያ ፤ በአዲስ አበባና በተለያዩ ክፍለተ ሀገር ፤ በደል እንደደረሰባቸው ያመለከቱ ሰዎችን ቃል ዋቢ በማድረግ ነው። ጌታቸው ተድላ ሀይለጊዮርጊስ ተክሌ የኋላ አርያም ተክሌ