የሰብአዊ መብት ደንብ ስልኛ አመት በኢትዮጵያ1 ታኅሣሥ 2001ረቡዕ፣ ታኅሣሥ 1 2001የሰብአዊ መብት በኢትዮጵያhttps://p.dw.com/p/GDG7ኢትዮጵያምስል AP GraphicsBank/DWማስታወቂያ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብአዊ መብት ደንብ የፀደቀበት ሥልሳ አመት ዛሬ አዲስ አበባ ዉስጥ በአደባባይ ተከብሮ ዉሏል።በአሉን ያዘጋጀዉ የኢትዮጵያ የሰብአዊ መብት ኮሚሽን ነዉ።