የ«ሰርከስ አፍሪካ» ትርዒት በአዲስ አበባ20 ኅዳር 2008ሰኞ፣ ኅዳር 20 2008«ሰርከስ አፍሪካ» ትናንት በኦሮሙያ ባህል ማዕከል ትርዒት አሳየ። ለሕፃናት የሰላም መልዕክት የማስተላለፍ ዓላማ ይዞ የተነሳው «ሰርከስ አፍሪካ» ከሰባት አፍሪቃውያት ሃገራት የተውጣጡ 85 አርቲስቶችን አጠቃሎዋል።https://p.dw.com/p/1HErPምስል DW/G. Tedlaማስታወቂያ ለወትሮው በየፊናቸው በተናጠል የሚሰሩት 85ቱ አርቲስቶች ባንድነት ተሰባስበው በአንድ ጊዜ በአንድ ስፍራ ትርዒት ሲያሳዩ የትናንቱ የመጀመሪያ ጊዜ መሆኑን የትርዒቱ አዘጋጂ ወይዘሮ ሳብሪና ፔዜዪ በማስታወቅ፣ ለወደፊቱም እንደሚቀጥል ተስፋቸውን ገልጸዋል። ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ አርያም ተክሌ ሸዋዬ ለገሠ