የሰማያዊ ፓርቲ ዝግጅት መስተጓጎል3 መጋቢት 2005ማክሰኞ፣ መጋቢት 3 2005ሰማያዊ ፓርቲ ባለፈዉ ቅዳሜ በዋቢ ሸበሌ ሆቴል ሊያደርገዉ የነበረዉ የገቢ ማሰባሰብ መርሃግብር መሰናከሉን ገለፀ።https://p.dw.com/p/17vkEምስል DWማስታወቂያ እራት ተዘጋጅቶ እንግዶች መግባት በጀመሩበት ሠዓት አዳራሽ ዉስጥ የነበሩ ሰዎች እንዲወጡ ተደርጎ በሩ መቆለፉንና በሆቴሉ ባለቤትና ስራ አስኪያጅ መርሃግብሩ ሊካሄድ እንደማይችል እንደተነገራቸዉ የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ለዶቼ ቬለ አስታዉቋል። ዝርዝሩን ዘጋቢያችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር አድርሶናል። ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር ሸዋዬ ለገሠ ሂሩት መለሰ