የሰማያዊ ፓርቲ ውዝግብ
ሰኞ፣ የካቲት 13 2009ማስታወቂያ
በነኢንጅንየር ይልቃል ጌትነት የሚመራው የሰማያዊ ፓርቲ ክንፍ ፓርቲውን ወደ ቀድሞው ህጋዊ የአመራር ጥንካሬው ለመመለስ እየተንቀሳቀሰ መሆኑን አስታወቀ። ይኸው የፓርቲው ክንፍ ትናንት በአዲስ አበባ ባካሄደው ስብሰባ ይህን የፓርቲውን እቅድ የሚያስፈጽም አንድ የስራ አስኪያጅ ኮሚቴም ማቋቋሙንም ገልጿል።
ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር
አርያም ተክሌ