የሰማዕታት ቀን እና ወጣቱ
ዓርብ፣ የካቲት 14 2006ማስታወቂያ
በፋሺስት ኢጣሊያ ወረራ ጊዜ በሺዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን ተገድለዋል። ቤት ንብረቶች ወድመዋል። ወጣት ማህበረሰብ በሚያመዝንባት ኢትዮጵያ ለመሆኑ ወጣቱ ስለ ሀገሩ ታሪክ ምን ያህል ያውቃል? የዛሬው የወጣቶች ዓለም ዝግጅት ትኩረት ነው።
ወደ ተለያዩ የኢትዮጵያ ከተሞች ደውለን ጥቂት ወጣቶች አነጋግረናል። ከወጣቶቹም ሌላ መምህራን እና የጥንታዊ ጀግኞች አርበኞች ማህበር ፕሬዚዳንት ተካፍለዋል። ከድምፅ ዘገባው ሙሉውን ዝግጅት ያገኛሉ።
ልደት አበበ
ተክሌ የኋላ