የሩዋንዳዉ የጎሳ ጭፍጨፋ የፍርድ ሂደት
ረቡዕ፣ ሚያዝያ 26 2003ማስታወቂያ
እሽቱትጋርት ጀርመን ከሚያካሂደው ከፍተኛ ፍርድ ቤት የቀረቡት ኢግነስ ሙሩዋናሺያካ እና ስትራቶን ሙሶኒ በስደት እዚህ ጀርመን የሚኖሩ የሩዋንዳ ዜጎች ናቸው። ጠቅላይ አቃቢ ህግ ለፍርድ ቤቱ ባቀረበው የክስ ጭብጥ ተከሳሾች ንፁህ ሰዎች እንዲገደሉ፤ ሴቶች እንዲደፈሩ እዚህ ጀርመን ሆነው ኮንጎ ለሚኖሩ ተከታዮቻቸው ትዕዛዝ ይሰጡ ነበር ይላል። ይሁንና የፍርድ ሒደቱ የተከሳሾች ጠበቆች ማቀረቡት መቃወሚያ ምክንያት ለሌላ ጊዜ ተላልፏል።
ዚሞነ ሽሊንደቫይን
ልደት አበበ
ነጋሽ መሐመድ