የሩስያ፣ የካዛኽስታን እና የቤላሩስ የኤኮኖሚ አንድነት ህብረት21 ግንቦት 2006ሐሙስ፣ ግንቦት 21 2006የሩስያ፣ የካዛኽስታን እና የቤላሩስ መንግሥታት በመካከላቸው አንድ የኤኮኖሚ አንድነት ህብረት ለመመሥረት በዛሬው ዕለት ውል ተፈራረሙ። በካዛኽስታን መዲና አስታና የተፈረመው ይኸው ታሪካዊ የተባለው ውል ከስድስትhttps://p.dw.com/p/1C94Oምስል picture-alliance/dpaማስታወቂያ ወራት በኋላ በስራ ይተረጎማል፣ በዚሁ ውል መሠረት፣ ሦስቱ ሀገራት በመካከላቸው ያለውን የድንበር ቁጥጥር ያነሳል፣ የሚገበያዩበት አንድ የጋራ ሸርፍም ያወጣሉ። አንድሬይ ጉርኮቭ/ይልማ ኃይለ ሚካኤል አርያም ተክሌ ተክሌ የኋላ