1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የረቡዕ ሰኔ 16 2016 ዓ.ም.ቀን የዜና መጽሔት

Hirut Melesseረቡዕ፣ ሰኔ 19 2016

የረቡዕ ሰኔ 16 2016 ዓ.ም.ቀን የዜና መጽሔት በአማራ ክልል ከሚገኙ ትምሕርት ቤቶች ሦስት ሺው በክልሉ አለመረጋጋት ሲዘጉ ቁጥራቸው 3 ሚሊዮን የሚጠጋ ተማሪዎች ደግሞ ትምህርታቸውን ማቋረጣቸውን የትምሕርት ሚኒስቴር አስታውቋል። በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጋሞ ዞን የሚገኙት የዘይሴ ብሔረሰብ አባላት በማንነታችን ምክንያት ወከባና እሥራት እየደረሰብን ነው ሲሉ ለዶቼቬለ ተናገረዋል። ከጎንደር ወደ መተማ የሚጓዙ ሾፌሮች በአካባቢው የሚንቀሳቀሱ ታጣቂዎች ዒላማ ሆነናል ሲሉ አማረሩ። እነዚህ በዛሬው የዜና መጽሔት ዝግጅት ከተካተቱት ዘገባዎች መካከል ናቸው።

https://p.dw.com/p/4hYPe
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ስለዚሕ ዝግጅት

ስለዚሕ ዝግጅት

PODC-DW-Amharisch-Zeitfunk-DWcom

ዜና መጽሄት

በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪቃ፣ የአውሮጳ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜና ዘገባዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ ቬለ ዘጋቢዎች የሚያጠናቅሩት ዜና መጽሄት ከሰኞ እስከ አርብ ከዓለም ዜና ቀጥሎ ይቀርባል።