የረሃብ አድማ በዋሽንግተን ዲሲ29 ሚያዝያ 2002ዓርብ፣ ሚያዝያ 29 2002በአሜሪካ በፊልም ስራ ታዋቂ የሆነዉ አንድ አሜሪካዊ በእስር ላይ የምትገኘዉ የአንድነት ለፍትህና ለዴሞክራሲ ሊቀመንበር ወ/ት ብርቱካን ሚደቅሳ እንድትፈታ ጠየቀ።https://p.dw.com/p/NIwuምስል APማስታወቂያአሜሪካዊዉ የፊልም ባለሙያ ፕሬዝደንት ባራክ ኦባማ ወ/ት ብርትኳን የህሊና እስረኛ መሆኗን በማረጋገጥ ለመፈታትዋ ጫና እንዲያደርጉ በርሃብ አድማ ነዉ የጠየቀዉ። አሜሪካዊዉ ዋይት ሃዉስ ፊት ለፊት የረሃብ አድማዉን ከጀመረ ዛሬ አምስተኛ ቀኑን ይዟል። አበበ ፈለቀ፣ አዜብ ታደሰሸዋዪ ለገሰ