የሥዕል ትርዒት በበርሊን
ረቡዕ፣ ጥር 30 2004ማስታወቂያ
ዴሞክራሲንና ፍትሓዊነትን የሚያበረታታው መንግሥታዊ ያልሆነ የሀንሪኽ በል ድርጅት በአንድ ህብረተሰብ ውስጥ መልካም ኑሮ የመኖር መብት ሊከበር ይገባል በሚል ርዕስ ሥር ሰሞኑን አንድ የሥዕል ትርዒት በርሊን ላይ አዘጋጅቶዋል። አሥራ አምስት ቀኖች፤ በሚቆየው የሥዕል ትርዒት ላይ ሥራቸውን ከሚያሳዩት መካከል ሁለት ኢትዮጵያውያን ሠዓሊዎች ይገኙባቸዋል። በሥዕሉ ትርዒት ወቅት ለሁለት ቀናት በሚደረገው ውይይት እንዲሳተፉ አዘጋጂው ድርጅት ከበርካታ ሀገሮች ደራሲዎችን፡ የትያትር፡ የድራማና የንድፍ ባለሙያዎችን ጋብዞዋል።
ይልማ ኃይለሚካኤል
አርያም ተክሌ
ነጋሽ መሀመድ