ስደተኞቹ ከ8000 በላይ ናቸዉ።
ሐሙስ፣ መጋቢት 6 2010ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ መንግስት ጦር ሠራዊት በነገሌ ቦረና ሞያሌ ከተማ ነዋሪዎች ላይ ባለፈዉ ቅዳሜ የፈፀመዉን ግድያ በመሸሽ ወደ ኬንያ የተሰደዱት ኢትዮጵያዉያን ቁጥር ከ8 ሺሕ መብለጡን የተባበሩት መንግሥታት የስደተኞች መርጃ ድርጅት (UNHCR) አስታወቀ።በኬንያ የUNHCR ተጠሪ ይቮን እንዴጂ እንዳሉት ስደተኞቹ እስካሁን በቂ ምግብ፤ መጠለያ እና ሌሎች መሠረታዊ ቁሳቁሶች አላገኙም።አብዛኞቹ ሥደተኞች ሴቶች እና ሕጻናት ናቸዉ።ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ዝርዝር ዘገባ ልኮልናል።
ታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ
ነጋሽ መሐመድ
ሸዋዬ ለገሰ