የምርጫ 2002 ዉዝግብ እና የኢትዮጽያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ2 ሰኔ 2002ረቡዕ፣ ሰኔ 2 2002ምርጫ 2002 ን ተከትሎ የተቃዋሚ ፓርቲዎች ምርጫዉ ነጻ እና ፍትሃዊ አልነበረም በሚል እንዲደገም ያቀረቡትን ጥያቄ መርመሮ እንዳልተቀበለዉ የኢትዮጽያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ትናንት አስታዉቋል።https://p.dw.com/p/NmHvየምርጫ ቦርዱን ምላሽምስል DWማስታወቂያምርጫ ይደገምን ጥያቄ አቅርበዉ ጥያቄያቸዉ ዉድቅ የተደረገባቸዉ መሪዎች ደግሞ የምርጫ ቦርዱን ምላሽ እየመረመሩት እንደሆነ ገልጾአል። ዝርሩን የኢስ አባዉ ወኪላችን ታደሰ እንግዳዉ ልኮልናል ታደሰ እንግዳዉ፣ አዜብ ታደሰነጋሽ መሃመድ